የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዋርያት ሥራ 13:22

ሐዋርያት ሥራ 13:22 NASV

ሳኦልንም ከሻረው በኋላ፣ ዳዊትን አነገሠላቸው፤ እግዚአብሔርም ስለ እርሱ፣ ‘እንደ ልቤ የሆነና እኔ የምሻውን ሁሉ የሚያደርግ የእሴይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁ’ ሲል መሰከረለት።