ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:8

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:8 አማ54

እርሱም፦ የሞተ ውሻ ወደምመስል ወደ እኔ የተመለከትህ እኔ ባሪያህ ምንድር ነኝ? ብሎ እጅ ነሣ።