ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:8

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:8 አማ05

መፊቦሼትም በአክብሮት እጅ ነሥቶ “የሞተ ውሻ ልመመስል ለእኔ ለአገልጋይህ ይህን ያኽል ቸርነት የምታደርግልኝ ለምንድን ነው?”