ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 5:24

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 5:24 አማ54

በሾላውም ዛፍ ራስ ውስጥ የሽውሽውታ ድምፅ ስትሰማ፥ በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር የፍልስጥኤማውያንን ጭፍራ ለመምታት በፊትህ ወጥቶ ይሆናልና በዚያን ጊዜ ቸኩል አለው።