ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 14:25

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 14:25 አማ54

በእስራኤልም ሁሉ ዘንድ እንደ አቤሴሎም በውበቱ የተመሰገነ ሰው አልነበረም፥ ከእግሩ እስከ ራሱ ድረስ ነውር አልነበረበትም።