ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 6:18

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 6:18 አማ54

ወደ እርሱም በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ “ይህን ሕዝብ ዕውር ታደርገው ዘንድ እለምንሃለሁ፤” ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ቃል ዕውር አደረጋቸው።