የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:16-17

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:16-17 አማ54

እንዲህም አለ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፍሩ።’ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘ነፋስ አታዩም፤ ዝናብም አታዩም፤ ይህ ሸለቆ ግን ውሃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ።’