ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 25:9

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 25:9 አማ54

የእግዚአብሔርንም ቤትና የንጉሡን ቤት አቃጠለ፤ የኢየሩሳሌምንም ቤቶች ሁሉ፥ ታላላቆቹን ቤቶች ሁሉ፥ በእሳት አቃጠለ።