ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 22:20

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 22:20 አማ54

ስለዚህም ደግሞ ወደ አባቶችህ እሰበስብሃለሁ፤ በሰላምም ወደ መቃብርህ ትሰበሰባለህ፤ በዚህም ስፍራ ላይ የማመጣውን ክፉ ነገር ዐይኖችህ አያዩም።’” ይህንም ለንጉሡ አወሩለት።