ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:7-8

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:7-8 አማ54

እርሱም “ሊገናኛችሁ የወጣው፥ ይህንስ ቃል የነገራችሁ ሰው መልኩ ምን ይመስላል?” አላቸው። እነርሱም “ሰውዮው ጠጕራም ነው፤ በወገቡም ጠፍር ታጥቆ ነበር፤” አሉት። እርሱም “ቴስብያዊው ኤልያስ ነው፤” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}