2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:6-7

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:6-7 አማ54

በመጦም፥ በንጽህና፥ በእውቀት፥ በትዕግሥት፥ በቸርነት፥ በመንፈስ ቅዱስ፥ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፥ በእውነት ቃል፥ በእግዚአብሔር ኃይል፥ ለቀኝና ለግራ በሚሆን በጽድቅ የጦር ዕቃ፥ በክብርና በውርደት፥

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}