2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:6-7

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:6-7 አማ05

እንዲሁም በንጽሕና፥ በዕውቀት፥ በትዕግሥት፥ በደግነት፥ በመንፈስ ቅዱስ በመመራትና ግብዝነት በሌለበት ፍቅር፥ በእውነት ቃልና በእግዚአብሔር ኀይል ነው። የማጥቂያም ሆነ የመከላከያ መሣሪያችን ጽድቅ ነው፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}