2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:13

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:13 አማ54

ነገር ግን፦ አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ያው አንዱ የእምነት መንፈስ ስላለን፥ እኛ ደግሞ እናምናለን ስለዚህም እንናገራለን፤