2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:13

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:13 አማ05

ይሁን እንጂ “አመንኩ፤ ስለዚህ ተናገርኩ” ተብሎ እንደ ተጻፈው፥ እኛም ያው አንዱ የእምነት መንፈስ ስላለን እናምናለን፤ ስለዚህም እንናገራለን።