1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:17-19

1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:17-19 አማ54

ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። መንፈስን አታጥፉ፤