የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:17-19

1 ተሰሎንቄ ሰዎች 5:17-19 አማ05

ባለማቋረጥ ጸልዩ፤ በሁሉ ነገር እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ባላችሁ ሕይወት እግዚአብሔር ከእናንተ የሚፈልገው ይህን ነው። የመንፈስ ቅዱስን ሥራ አታዳፍኑ፤