አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 20:25

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 20:25 አማ54

ንጉሡም እንደ ቀድሞው በግንቡ አጠገብ በዙፋኑ ላይ ተቀመጠ፥ ዮናታንም ቆሞ ነበር፥ አበኔርም በሳኦል አጠገብ ተቀመጠ፥ የዳዊትም ስፍራ ባዶውን ነበረ።