አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 19:1

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 19:1 አማ54

ሳኦልም ለልጁ ለዮናታንና ለባሪያዎቹ ሁሉ ዳዊትን ይገድሉ ዘንድ ነገራቸው። የሳኦል ልጅ ዮናታን ግን ዳዊትን እጅግ ይወድድ ነበር።