አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 19:1

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 19:1 አማ05

ሳኦል ዳዊትን ሊገድለው ማቀዱን ለልጁ ለዮናታንና ባለሟሎቹ ለሆኑት ባለሥልጣኖች ሁሉ ነገረ፤ ነገር ግን ዮናታን ዳዊትን እጅግ ይወደው ነበር።