አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:42

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:42 አማ54

አክዓብም ሊበላና ሊጠጣ ወጣ፤ ኤልያስም ወደ ቀርሜሎስ አናት ወጣ፤ ፊቱንም በጉልበቱ መካከል አድርጎ በግምባሩ ተደፋ።