አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:42

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:42 አማ05

አክዓብ እህልና ውሃ ለመቅመስ ሲሄድ፥ ኤልያስ ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ወጣ፤ እዚያም በሁለቱ ጒልበቶቹ መካከል ራሱን ወደ መሬት ደፋ፤