አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 15:5

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 15:5 አማ54

ዳዊት በዘመኑ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ቅን ነገር አድርጎ ነበርና፥ ካዘዘውም ነገር ሁሉ ፈቀቅ አላለም ነበርና።