አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 10:13

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 10:13 አማ54

ንጉሡም ሰሎሞን፥ በገዛ እጁ ከሰጣት ሌላ፥ የወደደችውን ሁሉ ከእርሱም የለመነችውን ሁሉ ለሳባ ንግሥት ሰጣት፤ እርስዋም ተመልሳ ከባሪያዎችዋ ጋር ወደ ምድርዋ ሄደች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}