አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 10:13

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 10:13 አማ05

ንጉሥ ሰሎሞን ከተለመደው የልግሥና ስጦታው ጋር የሳባ ንግሥት የጠየቀችውን ሁሉ ሰጣት፤ ከዚህ በኋላ ንግሥተ ሳባ ከክብር አጃቢዎችዋ ጋር ወደ አገርዋ ተመልሳ ሄደች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}