1 የዮሐንስ መልእክት 2:2

1 የዮሐንስ መልእክት 2:2 አማ54

እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።