1 የዮሐንስ መልእክት 2:2

1 የዮሐንስ መልእክት 2:2 አማ05

እርሱም ኃጢአታችንን ይደመስሳል፤ የእኛ ኃጢአት ብቻ ሳይሆን የዓለሙም ሁሉ ኃጢአት የሚደመሰሰው በእርሱ ነው።