1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:7

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:7 አማ54

እንግዲህ ፈጽሞ የእርስ በርስ ሙግት እንዳለባችሁ በእናንተ ጉድለት ነው። ብትበደሉ አይሻልምን? ብትታለሉስ አይሻልምን?