1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:7

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:7 አማ05

እንዲያውም እርስ በርሳችሁ ተካሳችሁ መሟገት ራሱ ለእናንተ ውርደት ነው፤ ይልቅስ እናንተ ብትበደሉ አይሻልምን? እንዲሁም እናንተ ብትታለሉ አይሻልምን?