1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:15-16

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:15-16 አማ54

በክርስቶስ አእላፍ ሞግዚቶች ቢኖሩአችሁ ብዙ አባቶች የሉአችሁም እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ወልጄአችኋለሁና። እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።