1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:8

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:8 አማ54

ከዚችም ዓለም ገዦች አንዱ እንኳ ይህን ጥበብ አላወቀም፤ አውቀውስ ቢሆኑ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር፤