1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:8

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:8 አማ05

ከዚህ ዓለም ገዢዎች መካከል ይህን ጥበብ ያወቀ ማንም የለም፤ ዐውቀውትስ ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር።