አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 3:10-14

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 3:10-14 አማ54

የሰሎሞንም ልጅ ሮብዓም ነበረ፤ ልጁ አቢያ፥ ልጁ አሳ፥ ልጁ ኢዮሣፍጥ፥ ልጁ ኢዮራም፥ ልጁ አካዝያስ፥ ልጁ ኢዮአስ፥ ልጁ አሜስያስ፥ ልጁ ዓዛርያስ፥ ልጁ ኢዮአታም፥ ልጁ አካዝ፥ ልጁ ሕዝቅያስ፥ ልጁ ምናሴ፥ ልጁ አሞን፥ ልጁ ኢዮስያስ።