አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 3:10-14

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 3:10-14 አማ05

የንጉሥ ሰሎሞን የትውልድ ሐረግ ቅደም ተከተል እንደሚከተለው ነው፥ ሰሎሞን፥ ሮብዓም፥ አቢያ፥ አሳ፥ ኢዮሣፍጥ፥ ኢዮራም፥ አካዝያስ፥ ኢዮአስ፥ አሜስያስ፥ ዐዛርያስ፥ ኢዮአታም፥ አካዝ፥ ሕዝቅያስ፥ ምናሴ፥ አሞንና ኢዮስያስ፤