የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 91:9-10

መዝ​ሙረ ዳዊት 91:9-10 አማ2000

አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላ​ቶ​ችህ ይጠ​ፋ​ሉና፥ ዐመ​ፃ​ንም የሚ​ሠሩ ሁሉ ይበ​ተ​ና​ሉና። ቀንዴ አንድ ቀንድ እን​ዳ​ለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽም​ግ​ል​ና​ዬም በዘ​ይት ይለ​መ​ል​ማል።