የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 91:9-10

መጽሐፈ መዝሙር 91:9-10 አማ05

አንተ እግዚአብሔርን መከታህ፥ ልዑል አምላክንም ጠባቂህ አድርገሃል። ስለዚህ ብርቱ አደጋ አይደርስብህም፤ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይጠጋም።