መዝ​ሙረ ዳዊት 81:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 81:1-2 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በአ​ማ​ል​ክት ማኅ​በር ቆመ፥ በአ​ማ​ል​ክ​ትም መካ​ከል ይፈ​ር​ዳል። እስከ መቼ ዐመ​ፃን ትፈ​ር​ዳ​ላ​ችሁ? እስከ መቼስ ለኀ​ጢ​አ​ተ​ኞች ፊት ታደ​ላ​ላ​ችሁ?