የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 81:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 81:1-2 አማ05

ለመከታችን ለእግዚአብሔር በደስታ ዘምሩ! ለያዕቆብ አምላክ እልል በሉ! መዝሙር ለመዘመር ተነሡ፤ ከበሮም ምቱ፤ በበገናና በመሰንቆ ደስ የሚያሰኝ ዜማ አሰሙ።