የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 81:1-2

መዝሙር 81:1-2 NASV

ብርታታችን ለሆነው አምላክ በደስታ ዘምሩ፤ ለያዕቆብ አምላክ እልል በሉ። ዝማሬውን ጀምሩ፤ ከበሮውን ምቱ፤ በበገናና በመሰንቆ ጥዑም ዜማ አሰሙ።