የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 45:3-4

መዝ​ሙረ ዳዊት 45:3-4 አማ2000

ውኆ​ቻ​ቸው ጮኹ ደፈ​ረ​ሱም፥ ተራ​ሮ​ችም ከኀ​ይሉ የተ​ነሣ ተና​ወጡ። ፈሳሽ ወንዝ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከተማ ደስ ያሰ​ኛል፤ ልዑል ማደ​ሪ​ያ​ውን ቀደሰ።