የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 45:3-4

መጽሐፈ መዝሙር 45:3-4 አማ05

በክብርና በግርማ የተሞላህ ኀያል ንጉሥ ሆይ፥ ሰይፍህን ታጠቅ። ስለ እውነትና ስለ ፍትሕ ግርማን ተጐናጽፈህ ድል ለማድረግ ገሥግሥ፤ ኀይልህም ታላላቅ ድሎችን ያስገኛል።