መዝ​ሙረ ዳዊት 149:6-9

መዝ​ሙረ ዳዊት 149:6-9 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በጕ​ሮ​ሮ​አ​ቸው ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ሁለት አፍ ያለ​ውም ሰይፍ በእጁ ነው፥ በአ​ሕ​ዛብ ላይ በቀ​ልን ያደ​ርግ ዘንድ፥ ሕዝ​ቡ​ንም ይዘ​ል​ፋ​ቸው ዘንድ፤ ንጉ​ሦ​ቻ​ቸ​ው​ንም በእ​ግር ብረት፥ አለ​ቆ​ቻ​ቸ​ው​ንም በሰ​ን​ሰ​ለት ያስ​ራ​ቸው ዘንድ፤ የተ​ጻ​ፈ​ውን ፍርድ በእ​ነ​ርሱ ላይ ያደ​ርግ ዘንድ። ይህች ክብር ለጻ​ድ​ቃኑ ሁሉ ናት።