የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 132

132
የመ​ዓ​ርግ መዝ​ሙር።
1ወን​ድ​ሞች በኅ​ብ​ረት ቢቀ​መጡ፥
እነሆ፥ መል​ካም ነው፥ እነ​ሆም፥ ያማረ ነው።
2ከራሱ ጀምሮ እስከ ጢሙ፥ በል​ብሱ መደ​ረ​ቢያ ላይ፥
እስ​ከ​ሚ​ወ​ር​ደው እስከ አሮን ጢም ድረስ
እን​ደ​ሚ​ፈስ ሽቱ ነው።
3በጽ​ዮን ተራ​ሮች እን​ደ​ሚ​ወ​ርድ እንደ አር​ሞ​ን​ዔ​ምም ጠል ነው፤
በዚያ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በረ​ከ​ቱን
ሕይ​ወ​ት​ንም ከዛሬ ጀምሮ ለዘ​ለ​ዓ​ለም አዝ​ዞ​አ​ልና።

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ