መዝሙረ ዳዊት 133
133
የመዓርግ መዝሙር።
1በእግዚአብሔር ቤት፥ በአምላካችን ቤት አደባባዮች የምትቆሙ
እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ፥
እነሆ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ።
2በሌሊት በቤተ መቅደስ እጆቻችሁን አንሡ፥
እግዚአብሔርንም አመስግኑት።
3ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር
ከጽዮን ይባርክህ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 133: አማ2000
ማድመቅ
Share
Copy
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ