የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 102:1-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 102:1-5 አማ2000

ነፍሴ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለች። አጥ​ን​ቶ​ቼም ሁሉ የተ​ቀ​ደሰ ስሙን። ነፍሴ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለች፥ ምስ​ጋ​ና​ው​ንም ሁሉ አት​ረ​ሳም። ኀጢ​አ​ት​ህን ሁሉ ይቅር የሚ​ል​ልህ፤ ደዌ​ህ​ንም ሁሉ የሚ​ፈ​ው​ስህ፥ ሕይ​ወ​ት​ህን ከጥ​ፋት የሚ​ያ​ድ​ናት፥ በይ​ቅ​ር​ታ​ውና በም​ሕ​ረቱ የሚ​ከ​ል​ልህ፥ ምኞ​ት​ህን ከበ​ረ​ከቱ የሚ​ያ​ጠ​ግ​ባት፥ ጐል​ማ​ስ​ነ​ት​ህን እንደ ንስር የሚ​ያ​ድ​ሳት፥