መጽሐፈ ምሳሌ 20:1

መጽሐፈ ምሳሌ 20:1 አማ2000

ለተሳዳቢና ለሰካራም ወይን ክፉ ነው፥ ጽዋውንም መላልሶ የሚጨልጥ ጠቢብ አይደለም፥ እንደዚህ ያለ አላዋቂም ሁሉ አንድ ይሆናል።