መጽሐፈ ምሳሌ 20:1

መጽሐፈ ምሳሌ 20:1 አማ05

ወይን ጠጅ ፌዘኛ፥ ጠንካራ መጠጥም ጠበኛ ያደርጋሉ፤ በእነርሱ ሱስ የተጠመደ ጥበበኛ ሊሆን አይችልም።