የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 12:13-14

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 12:13-14 አማ2000

ሙሴም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እየ​ጮኸ፥ “አቤቱ፥ እባ​ክህ፥ አድ​ናት” አለው። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን፥ “አባቷ ምራ​ቁን በፊቷ ቢተ​ፋ​ባት ስንኳ ሰባት ቀን ታፍር ዘንድ ይገ​ባት ነበር፤ ሰባት ቀን ከሰ​ፈር ውጭ ተዘ​ግታ ትቀ​መጥ፤ ከዚ​ያም በኋላ ወደ ሰፈር ትመ​ለስ” አለው።