የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 11:1-3

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 11:1-3 አማ2000

ሕዝ​ቡም በክ​ፋት በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት አጕ​ረ​መ​ረሙ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሰምቶ ተቈጣ፤ እሳ​ትም ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ በእ​ነ​ርሱ ላይ ነደ​ደች፤ ከሰ​ፈ​ሩም አን​ዱን ወገን በላች። ሕዝ​ቡም ወደ ሙሴ ጮኹ፤ ሙሴም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸለየ፤ እሳ​ቲ​ቱም ጠፋች። ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ በእ​ነ​ርሱ ላይ እሳት ስለ ነደ​ደች የዚያ ስፍራ ስም “መካነ ውዕ​የት” ተብሎ ተጠራ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}