ኦሪት ዘኍ​ልቍ 10:11-13

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 10:11-13 አማ2000

በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ዓመት በሁ​ለ​ተ​ኛው ወር ከወ​ሩም በሃ​ያ​ኛው ቀን እን​ዲህ ሆነ፤ ደመ​ናው ከም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ላይ ተነሣ። የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከሲና ምድረ በዳ በየ​ጉ​ዞ​አ​ቸው ተጓዙ፤ ደመ​ና​ውም በፋ​ራን ምድረ በዳ ቆመ። በመ​ጀ​መ​ሪ​ያም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሙሴ ቃል እን​ዳ​ዘዘ ተጓዙ።