የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 9:23-24

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 9:23-24 አማ2000

ሁሉ​ንም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ሊከ​ተ​ለኝ የሚ​ወድ ሰው ራሱን ይካድ፤ ጨክ​ኖም የሞ​ቱን መስ​ቀል ይሸ​ከም፤ ዕለት ዕለ​ትም ይከ​ተ​ለኝ። ሰው​ነ​ቱን ሊያ​ድን የሚ​ወድ ሁሉ ይጥ​ላ​ታል፤ ስለ እኔ ሰው​ነ​ቱን የጣለ ግን ያድ​ና​ታል።